ስብከት አራት የማፅናናት አገሌግልት እና እረፍት
Dec 30, 2022 ·
30m 18s
Download and listen anywhere
Download your favorite episodes and enjoy them, wherever you are! Sign up or log in now to access offline listening.
Description
ደቀ መዛሙርቱ ማዘንና የዋህ ማለት ምን ማለት እንደሆነ መማር አለባቸው፡፡ አማኞች አንዳንድ ጊዜ የሃዘን ምልክትን ማሳየት ስህተት ነው ብለው ያስባሉ፡፡ የእኛን ሃዘን ትክክለኛውን ጥያቄ እንድንጠይቅ፣ መልስን ከእግዚአብሔር እንድንፈልግ፣ እና እግዚአብሔር ያዘጋጀውን በረከት እንድንቀበል ለመጠቀም እግዚአብሔር ይፈልጋል፡፡ በምድር ላይ ከኖሩ ሰዎች ሁሉ ይልቅ ሙሴ ትሁት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል፡፡ የዋህነት ማለት በአዛዥ ቁጥጥር ሥር መሆን ነው፡፡ የዋህ ደቀ መዝሙር በእግዚአብሔር አብ ቀንበር ሥር በስነሥርዓት የሚኖር ነው፡፡
Information
Author | Foundations by ICM |
Organization | Foundations by ICM |
Website | - |
Tags |
-
|
Copyright 2024 - Spreaker Inc. an iHeartMedia Company