ስብከት ሶስት እኔ አሌችሌም እርሱ ግን ይችሊሌ
Dec 30, 2022 ·
23m 59s
Download and listen anywhere
Download your favorite episodes and enjoy them, wherever you are! Sign up or log in now to access offline listening.
Description
ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ማስተማር የጀመረው በስምንት ባሕርያት ሲሆን እነርሱም “ብፁዓን” ተብለው የሚታወቁት ናቸው፡፡ ኢየሱስ እነዚህ ባሕርያት ላሉአቸው ደቀ መዛሙርት ሊባርካቸው ቃል ገባ፡፡ እነዚህ የተባረኩ ባሕሪያት የአመለካከት ግለ - ታሪክ ወይም አስተሳሰብ ሲሆኑ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርትን ባሕሪይ ላይ ተፅዕኖ የሚያመጡና የእርሱ መፍትሄ አካልና በምድር ላይ ለሚሰቃዩ ሰዎች የክርስቶስ መልስ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል፡፡ የእነዚህ ባሕሪያት የመጀመሪያው “በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፣ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና፡፡” የሚለው ነው፡፡
Information
Author | Foundations by ICM |
Organization | Foundations by ICM |
Website | - |
Tags |
-
|
Copyright 2024 - Spreaker Inc. an iHeartMedia Company
Comments